አዲስ አበባ —
በኮንሶ አሁንም ዜጎች በጅምላ መታሰራቸው እንዲሁም የሰዎችና የቤተ ሃይማኖት ንብረቶች እየተዘረፉና እየተደፈሩ ናቸው ሲሉ የኮንሶን ህዝብ እንወክላለን ከሚሉ የኮሚቴ አባላት አንዱ ተናገሩ ፤የደቡብ ክልላዊ መንግስት ቃል አቀባይ ይህን አስተባብለዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በኮንሶ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ነው ላለው ግድያና እስራት እንዲሁም ንብረት ማውደም የኢህአዲግን መንግስት ተጠያቂ አድርጉኣል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።