አዲስ አበባ —
ትላንት ተገደሉ ከተባሉት መካከል የአንዱ ሰው ቀብር መከናወኑን የኮሚቴው አባልና አንድ የቅርብ ዘመድ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። መንግስት በበኩሉ ሁኔታዎች እየተረጋጉ መሆናቸውን ይናገራል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው