በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንሶ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ተገለጸ


ፋይል- ኮንሶ
ፋይል- ኮንሶ

በደቡብ ክልል በኮንሶ ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች ውስጥ የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች አደረሱ በተባለው ጥቃት፤ ሰዎች መገደላቸውንና መቁሰላቸውንና ከ50 የማያንሱ ደግሞ መታሰራቸውን በኮንሶ ሕዝብ ተወክለናል ካሉት አንዱ ገለጹ። ገንዘብና እና ሌላ ንብረት እንደተዘረፈባቸው ደግሞ አንድ የግል ተበዳይ ነኝ ያሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸውልናል።

የደቡብ ክልል መንግሥት ቃል- አቀባይን ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በኮንሶ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00


XS
SM
MD
LG