አዲስ አበባ —
የወጣት ተወካይ ነኝ ያለ አንድ አባልም ቤተክርስትያን ተሰብሮ እንደተመዘበረ ይናገራል።
የደቡብ ክልል ቃል-አቀባይ ተደርጓል የተባለውን ሁሉ አስተባብለዋል።
የኮንሶ ሕዝብ ወክሎናል ከሚሉት 23 የኮሚቴ አባላት አንዱ አቶ ገመቹ ገንሴ ኮንሶ ዛሬም ውጥረት ነግሶባታል ውላለች ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።