አዲስ አበባ —
ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከ10 ቀናት በላይ ቢሆንም በሕይወት፣ በአካል እና በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ግን በውል አልታወቀም።
ይሁን እና የ16 ሰዎች ሕይወት እንዳለፈ የኮንሶን ሕዝብ ተወካዮች ነን ያሉ የኮሚቴ አባላት ይናገራሉ።
የደቡብ ክልል መንግሥት ቃል-አቀባይ በበኩላቸው ዛሬ አንድም የእስር እርምጃ እንዳልተወሰደ ይናገራሉ።በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች በቃጠላቸውን እና በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች እንክብካቤ እየተደረገላቸው መሆኑንም ያስረዳሉ።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።