በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ስርአት ብቻ ዲሞክራሲን ያጠናክራል ማለት አይቻልም ይላሉ አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ፋይል ፎቶ - ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ
ፋይል ፎቶ - ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ

በየምርጫ ክልሉ አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ፓርቲ ብቻ ፓርላማ የሚገባበት የኢትዮጵያ የአብላጫ ድምጽ ስርአት በተመጣጣኝ የውክልና ስርአት መተካት እንዳለበት አንዳንድ ተቃዋሚዎች ያምናሉ።

ተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ስርአትን መዘርጋት ብቻ ዲሞክራሲን ያጠናክራል ማለት እንደማይቻል አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ይናገራሉ።

ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ፓርላማ
ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ፓርላማ

በየምርጫ ክልሉ አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ፓርቲ ብቻ ፓርላማ የሚገባበት የኢትዮጵያ የአብላጫ ድምጽ ስርአት በተመጣጣኝ የውክልና ስርአት መተካት እንዳለበት አንዳንድ ተቃዋሚዎች ያምናሉ።

የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ግን የአብለጫ ድምጽም ሆነ የተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ስርአቶች የየራሳቸው አሉታዊና አዎንታዊ ጎን እንዳልቸው አስረድተዋል።

ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ ልኮታል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG