No media source currently available
በየምርጫ ክልሉ አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ፓርቲ ብቻ ፓርላማ የሚገባበት የኢትዮጵያ የአብላጫ ድምጽ ስርአት በተመጣጣኝ የውክልና ስርአት መተካት እንዳለበት አንዳንድ ተቃዋሚዎች ያምናሉ። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ግን የአብለጫ ድምጽም ሆነ የተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ስርአቶች የየራሳቸው አሉታዊና አዎንታዊ ጎን እንዳልቸው አስረድተዋል።