በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ቦርድ “የተቃዋሚዎች ትብብር”ን ሕገወጥ ነው ይላል


ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ

መራጩ ሕዝብ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ ሰማያዊ ፓርቲን ጨምሮ የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ጥሪ አቅርቧል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

መራጩ ሕዝብ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ ሰማያዊ ፓርቲን ጨምሮ የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ጥሪ አቅርቧል፡፡

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወንበሮችን ለማቨነፍና ብዛት ያላቸውን ዕጩዎች ለማቅረብ ያለውን ዕቅድም ተናግሯል፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ የትብብሩ አባላት የሚከተሉትን አቅጣጫ መንደፉንም ዛሬ ገልጿል፡፡

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግን በሕግ የሚታወቅ አደረጃጀት ስላልሆነ ትብብሩ ሕገ ወጥ ነው ይላል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG