በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ፓርቲዎች ስሞታ እያሰሙ ነው

የኦሮሚያ ክልል ካርታ /የምሥል ምንጭ - ኢንተርኔት/
የኦሮሚያ ክልል ካርታ /የምሥል ምንጭ - ኢንተርኔት/

በኦሮሚያ ክልክ ደረጃ የተቋቋመው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የሆኑ ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥያቄዎቻችን ምላሽ አላገኙም በሚል ተሳትፏቸውን በጊዜአዊነት ማቋረጣቸውን አስታወቁ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኦሮሚያ ክልክ ደረጃ የተቋቋመው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የሆኑ ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥያቄዎቻችን ምላሽ አላገኙም በሚል ተሳትፏቸውን በጊዜአዊነት ማቋረጣቸውን አስታወቁ።

የምርጫ ሥነ ምግባር ደንቡን በመፈረማችን እየተጠቀምን አይደለንም ሲሉ ፓርቲዎቹ እያማረሩ ነው።

በ 2002 ዓም የተረቀቀውን የሥነ ምግባር ደንብ የፈረሙት እነዚሁ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዚህ የምርጫ ወቅት በአባሎቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው ላለው እንግልትና ወከባ መፍትሔ አላገኘንም ብለዋል።

የኦሮሚያ ክልል የገዥው ኢህአዴግ አባል ድርጅት ኦሕዴድ ወቀሳውን አስተባብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG