የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት “ኢሕገ-መንግስታዊ” ያለውን ድርጊት ፈጽሟል፤ ሲል ለወነጀለው ተቃዋሚው የሰማያዊ ፓርቲን የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ጽፏል።
ሰማያዊ ፓርቲና አጋሮቹ በበኩላቸው ማስፈራራትና አፈና የዴሞክራሲ ጥያቄዎችንና ሰላማዊ ሕዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን አይቀለብሱም፤ ሲሉ የተቃውሞ መግለጫ አውጥተዋል።
የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ