በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ወደ 8 ሚልዮን ደርሷል


በኤል ልኒኖ ምክንያት የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ እርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ወደ 8 ሚልዮን ደርሷል።

በኤል ልኒኖ ምክንያት የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ እርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ወደ 8 ሚልዮን መድረሱን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለመርያም ደሳለኝ ገልጸዋል መንንግስታቸው ለዚህ የድጋፍ እንቅስቄ እስካሁን ባለው ጊዜ ወደ 2 ቢልዮን ብር ወጪ ማደርጉን ገልጸዋል።

ዘጋብያችን እስክንድር የላከውን ዘገባ እናቀርባለን። የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

እርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ወደ 8 ሚልዮን ደርሷል /ርዝመት - 3ደ40ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:41 0:00

XS
SM
MD
LG