የራዲዮ መጽሔት ወጎች:- ሙዚቃ፤ ቴአትር፥ ሥነ ግጥም

የቴአትር ወጎች:- ከአምስት ተዋናዮች ከአዲስ አበባዎቹ ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካ፥ መለሰ ወልዱ እና ሃረገ-ወይን አሰፋ፤ እንዲሁም ከዋሽንግተኗ ዓለም ፀሃይ ወዳጆ ጋር /ፎቶ - የአሜሪካ ድምጽ/

የሳምንቱ መገባደጂያ የእሁድ ምሽት የእረፍት ጊዜ የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ። የቴአትርና የሙዚቃ ወጎች:- ከአምስት ተዋናዮች፤ እንዲሁም በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለየው የሙዚቃ ሰው ህይወትና ሥራ፤ ከአንጋፋ ሙዚቀኞች ጋር፤

“የቴዎድሮስ ራዕይ” የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ የሳክስፎኑ ንጉስ መታሰቢያና ሌሎች ወጎች።

የቴአትር ወጎች:- ከአምስት ተዋናዮች ከአዲስ አበባዎቹ ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካ፥ መለሰ ወልዱ እና ሃረገ-ወይን አሰፋ፤ እንዲሁም ከዋሽንግተኗ ዓለም ፀሃይ ወዳጆ ጋር።

የቴአትር ወጎች:- ከአምስት ተዋናዮች ከአዲስ አበባዎቹ ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካ፥ መለሰ ወልዱ እና ሃረገ-ወይን አሰፋ፤ እንዲሁም ከዋሽንግተኗ ዓለም ፀሃይ ወዳጆ ጋር

በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለየው የሙዚቃ ሰው ህይወትና ሥራ፤ ከብሔራዊ ቴአትሩ አንጋፋ ሙዚቀኛ መራዊ ሥጦትና ከቀድሞ የሮሃ ባንዱ ሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ ጋር፤

የባቡሩ ታሪክ ወጎች፤ በንጉሴ አክሊሉ መስኮትና ሌሎችም አዝናኝና ቁም ነገር አዘል የእሁድ ሚያዝያ 2, 2018ዓም የራዲዮ መጽሔት ቅንብሮች፤ እነሆ ከዚህ ያድምጡ።

1) የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”

Your browser doesn’t support HTML5

የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”

2) “እንጠብቅሻለን” - የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በኤፍሬም ስዩም፤

Your browser doesn’t support HTML5

“እንጠብቅሻለን” - የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በኤፍሬም ስዩም፤

3) “የቴዎድሮስ ራዕይ” በአሜሪካ

Your browser doesn’t support HTML5

“የቴዎድሮስ ራዕይ” በአሜሪካ

4) “የሳክስፎኑ ንጉስ” ህይወትና ሥራዎች

Your browser doesn’t support HTML5

“የሳክስፎኑ ንጉስ” ህይወትና ሥራዎች

5) የባቡሩ ታሪክ ወጎች፤ በንጉሴ አክሊሉ፤

Your browser doesn’t support HTML5

የባቡሩ ታሪክ ወጎች፤ በንጉሴ አክሊሉ፤

6) የጣቢያው የ‘ደህና እደሩ’ ዜማ ግብዣ፤

Your browser doesn’t support HTML5

የጣቢያው የ'ደህና እደሩ' ዜማ ግብዣ፤