በኢትዮጵያ የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ የሴቶችን ታሪክ ወር አከበረ

  • እስክንድር ፍሬው
ዉድድሩ ከሴቶች መብት አንጻር በሕብረተሰቡ ዉስጥ አሉ ያሏዋቸዉን ጉዳዮች ለማጉላት እንዳስቻላቸዉ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል።

የሴቶችን ታሪክ ወር በተለያዩ ስነሥርዓቶች ሲያከብር የቆየዉ በኢትዮጵያ የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ ”የሷ ታሪክ” የተሰኘዉን የፊልም ዉድድር አሸናፊዎች በማሳወቅ ትላንት አጠናቅሯል።

ዉድድሩ ከሴቶች መብት አንጻር በሕብረተሰቡ ዉስጥ አሉ ያሏዋቸዉን ጉዳዮች ለማጉላት እንዳስቻላቸዉ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል።

ፋይል ፎቶ - የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አዲስ አበባ

በኤምባሲዉ ዝግጅት ላይ የተገኘዉ ዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬዉ ያጠናቀረዉን የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ የሴቶችን ታሪክ ወር አከበረ