በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወጣት ሴቶች በየመንገዱ የሚተነኮሱትና የሚጎነተሉት እስከመቼ ነው?


በዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ የሆነው ዶ/ር ብዙ ገላዬ ቦስተን በሚገኘው በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ስኩል ኦፍ ፓብሊክ ሄልዝ ውስጥ የስነህዝብ ጥናት ተመራማሪ ነው
በዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ የሆነው ዶ/ር ብዙ ገላዬ ቦስተን በሚገኘው በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ስኩል ኦፍ ፓብሊክ ሄልዝ ውስጥ የስነህዝብ ጥናት ተመራማሪ ነው

በኢትዮጵያ ከተሞች በተለይም በመዲናችን በአዲስ አበባ አንድ የተለመደ ግን ትክክል ያልሆነ ልምድ አለ። ሰውን ያለአግባብ በቃላት መዝለፍ፣ መስደብ ከዛም ባለፈ የሰውነት ትንኮሳ፤ በተለይ በሴቶች ላይ።

ኢትዮጵያ በሚገኙ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ለአስራሁለት ወራት በሴቶች የፆታዊ ጥቃት ላይ ጥናት ተካሂዶ ነበር። በአዋሳ ዩኒቨርስቲ ብቻ በ387 ሴቶች ላይ በተደረገ ጥናታዊ ቃለመጠይቅ ውስጥ 86.3 በመቶ የሚሆኑት የመብት ጥቃት ደርሶባቸዋል። ከዚህ ውስጥ 39.5 በመቶው በስራ ቦታ የሚስተዋል የመብት ጥቃት ሲሆን 4.1 በመቶ የሚሆኑት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ናቸው። 42.6 በመቶው የሚሆኑት ደግሞ በስራ መብት እና ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ናቸው።

በዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ የሆነው ዶ/ር ብዙ ገላዬ ቦስተን በሚገኘው በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ስኩል ኦፍ ሪሰርች ውስጥ የስነህዝብ ጥናት ተመራማሪ ሲሆን ስለ ትንኮሳና ዘለፋ ኢትዮጵያ በሚገኙት ዩኒቨርስቲዎች ላይ ጥናት ካደረጉት መካከል አንዱ ነው። መስታወት አነጋግራዋለች ለማዳመጥ የድምጽ ምልክቱን ይጫኑ።

ከዶክተር ብዙ ገላዬ ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:32 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰፋ ያለ ዝግጅቱን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ጋቢና VOA
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:00 0:00

XS
SM
MD
LG