ብይኑ ዛሬ ሓሙስ ይፋ የሆነው፣ ባለሥልጣናት፣ ፕሬዚደንት ዙማን በሌላ በተጠረጠሩበት ወንጀል እየመረመሩ ፍንጭ ባገኙበት ወቅት ነው።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የደቡብ አፍሪቃው ህገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት፣ ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ፣ የግል መኖርያ ቤታቸውን ለማደስ ያለ-አግባብ ተጠቅመውበታል ካለው የመንግሥት ገንዘብ ውስጥ ወደ $16 ሚልዮን የሚሆነውን እንዲመልሱ አዘዘ።
ፋይል - ይህ የእ.አ.አ. 2012 ፎቶ የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ የግል መኖርያ ቤታቸውን የሚያሳይ በሰሜን ደቡብ አፍሪቃ ክዋዙሉ ናታል ክልል የሚገኝ ቦታ ነው
ብይኑ ዛሬ ሓሙስ ይፋ የሆነው፣ ባለሥልጣናት፣ ፕሬዚደንት ዙማን በሌላ በተጠረጠሩበት ወንጀል እየመረመሩ ፍንጭ ባገኙበት ወቅት ነው።
ከጆሃንስበግ ያገኘንውን የቱሶ ኩማሎን ዘገባ አዲሱ አበበ አቅርቦታል፣ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ $16 ሚልዮን የመንግሥት ገንዘብ እንዲመልሱ ህገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት አዘዘ