ዛሬ በአፍሪካ ከሚኖሩ 10 ሰዎች ሰባቱ ወጣት ናቸው። ለዚህ አዲስ ትውልድ በፍጥነት የስራ እድል መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን ከተረዱና ስራ ከጀመሩት መካከል ናይጀሪያዊው ቢሊየነር ቶኒ አሉሜሉ ይገኙበታል።
ኒው ዮርክ —
የአፍሪካ አህጉር በየዓመቱ 10 ሚሊዮን አዳዲስ የስራ እድሎችን መፍጠር አለባት። ዛሬ በአፍሪካ ከሚኖሩ 10 ሰዎች ሰባቱ ወጣት ናቸው። ለዚህ አዲስ ትውልድ በፍጥነት የስራ እድል መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን ከተረዱና ስራ ከጀመሩት መካከል ናይጀሪያዊው ቢሊየነር ቶኒ አሉሜሉ ይገኙበታል።
ናይጀሪያዊው ቢሊየነር ቶኒ አሉሜሉ
የሀብታቸውን ለልጆቻቸው ከማውረስ ይልቅ፤ ተስፋፍቶ በተለያዩ ወጣቶች እጅ እንዲደርስ ስራ ጀምረዋል። በተለያዩ የአፍሪካ ሀገሮች አዳዲስ የንግድና የቴክኖሎጂ ስራዎችን ለሚፈጥሩና ለሚሰሩ አስር ሽህ ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው 10ሽህ ዶላርስ እና ሙሉ የንግድ ስራ ስልጠና ይሰጣቸዋል፤ በቶኒ አሉሜሉ ፋውንዴሽን።
Your browser doesn’t support HTML5
ሐብታቸውን ለወጣት አፍሪካዊያን ለማውረስ የሚሰሩት ናይጀሪያዊ ቢሊየኔር