በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴይትስ አፍሪካ የንግድ ጉባዔ፤ የመዋእለ ንዋይ ፍሰትና የገበያ ትስስር ላይ ያተኩራል


የዩናይትድ ስቴይትስ አፍሪካ የንግድ ጉባዔ
የዩናይትድ ስቴይትስ አፍሪካ የንግድ ጉባዔ

ባለፉት ሁለት አስርስት አመታት በፍጥነት እያደገ ያለው የአፍሪካ ምጣኔ ሀብት፤ የውጭ ሃብት ፍሰትና ሰፊ የገበያ ትስስር ያስፈልገዋል።

በትናንትናውለት የተጀመረውና ዛሬ በይፋ የተከፈተው የዩናይትድ ስቴይትስ አፍሪካ የንግድ ጉባዔ፤ የመዋእለ ንዋይ ፍሰትና የገበያ ትስስር ላይ ያተኩራል።

ባለፉት ሁለት አስርስት አመታት በፍጥነት እያደገ ያለው የአፍሪካ ምጣኔ ሀብት፤ የውጭ ሃብት ፍሰትና ሰፊ የገበያ ትስስር ያስፈልገዋል።

ዩናይትድ ስቴይትስም ከአፍሪካ ጋር ያላትን የምጣኔ ሀብት ትስስር በዘርፍና በመጠን ለማስፋት ትፈልጋለች። በአዲስ አበባ በተከፈተው ጉባዔ ዙሪያ ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬውን የንግድና ምጣኔ ሀብት አዘጋጅ ሔኖክ ሰማእግዜር አነጋግሮታል። ቃለ-ምልልሱን ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የዩናይትድ ስቴይትስ አፍሪካ የንግድ ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:27 0:00

XS
SM
MD
LG