በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድርቅን የመቋቋም አቅም የሚያጎለብት የዩናትድ ስቴትስ እርዳታ ፕሮግራም በወሎ


ድርቅን የመቋቋም አቅም የሚያጎለብት የዩናትድ ስቴትስ እርዳታ ፕሮግራም በወሎ /ፎቶ እስክንድር ፍሬው/
ድርቅን የመቋቋም አቅም የሚያጎለብት የዩናትድ ስቴትስ እርዳታ ፕሮግራም በወሎ /ፎቶ እስክንድር ፍሬው/

​​ዩናትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ድርቅ እየሰጠች ካለችው የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ በተጨማሪ የመቋቋም አቅሙን የሚያጎለብቱ ፕሮግራሞችን በገንዘብ እየደገፈች ነው።

ዩናትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ድርቅ እየሰጠች ካለችው የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ በተጨማሪ የመቋቋም አቅሙን የሚያጎለብቱ ፕሮግራሞችን በገንዘብ እየደገፈች ነው።

ከነዚህ እንዱ የሆነውንና በደቡብ ወሎ የሚገኘውን ድንችን የማላመድ እንቅስቃሴ የጎበኙት በአዲስ አበባ ኤምባሲ የዩናይተድ ስቴትስ ተልእኮ ኃላፊ ፒተር ቭሩማን መሰል ፕሮግራሞች ድርቅን ይበልጥ ለመቋቋም እንደሚችሉ ተናግረዋል።

ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ያነጋገራቸው የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎችም ከእርዳታ ጥገኝነት እንዲያላቅቃቸው ተስፋ አድርገዋል። እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው።

ድርቅን የመቋቋም አቅም የሚያጎለብት የዩናትድ ስቴትስ እርዳታ ፕሮግራም በወሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

አርሶ-አደሮች ድርቁን ለመቋቋም አቅማቸውን ማዳበር እንዳለባቸው የዩናትድ ስቴትስ ከፍተኛ ዲፕሎማት ገለጹ

በድርቅ ጊዜም ቢሆን ችግሩን የሚያሳልፈው የመቋቋም አቅሙን በማዳበር እንደሆነ የገለጹት የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ዲፕሎማት ይህን ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ፒተር ቭሩማን
የዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ፒተር ቭሩማን

በአዲስ አበባው ኤምበሲ የዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ፒተር ቭሩማን እንደገለጹት አማራጩን ማስፋት አስፈላጊ ነው። በዚህ ፕሮዤ አርሶ-አደሮችም የተሻለ ተስፋ እንደሚታያቸውም ገልጸዋል።

ወደ ደቡብ ወሎ ተጉዞ ባለፈው ሳምንት እስክድር ፍሬው ተከታዩን ልኳል።

አርሶ-አደሮች ድርቁን ለመቋቋም አቅማቸውን ማዳበር እንዳለባቸው የዩናትድ ስቴትስ ከፍተኛ ዲፕሎማት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG