No media source currently available
በድርቅ ጊዜም ቢሆን ችግሩን የሚያሳልፈው የመቋቋም አቅሙን በማዳበር እንደሆነ የገለጹት የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ዲፕሎማት ይህን ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል። በአዲስ አበባው ኤምበሲ የዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ምክትል አላፊ ፒተር ቭሩማን እንደገለጹት አማራጩን ማስፋት አስፈላጊ ነው። በዚህ ፕሮዤ አርሶ-አደሮችም የተሻለ ተስፋ እንደሚታያቸውም ገልጸዋል።