ዋሽንግተን ዲሲ —
ለሁለት ዓመት ግድም በወሊድ ምክንያት ከዓለም አቀፍ ወድድሮች ርቃ የቆየችው አትሌት መሰረት ደፋር፣ በተመለሰች መጀመርያው እለት አሸንፋለች።
በ5 ሽህ ኦሊምፒክ (Olympic) ሻምፒዮናዋ መሰረት አጭር ዘገባ ይኖረናል።
በእግር ክኳስ ዩጋንዳ (Uganda) የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ሻምፕዮና ወይም ሴካፋ (CECAFA) ዋንጫ ለ 14ኛ ጊዜ ያነሳችበትን ዜናም ይዘናል።
ሰሎሞን ክፍሌ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።