በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሣምንታዊ የስፖርት ዜና


ጉቴኒ ሾኔ
ጉቴኒ ሾኔ

ብርቱካን ፈንቴ ዓለሙ በሰሜን አየርላንድ ዓለምአቀፍ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር፥ ጉቴኒ ሾኔ ደግሞ በደቡብ ኮሪያ ዓለምአቀፍ ማራቶን ድል ተቀዳጁ።

በእግር ኳስ ባርሴሎና መሪነቱን ከሪያል ማድሪድ ተረክቧል። ግብ አዳኙ ሊኦኔል ሜሲ በስፔን ላሊጋ የኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ነው።

በጀርመኑ ቡንደስ ሊጋ፥ ሻምፒዮናው ከወዲሁ የለየለት ይመስላል። ባየርን ሙኒክ ተከታዩን ቩልከስበርግን በአሥራ አንድ ነጥብ ጥሎ ነጉዷል።

ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:24 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG