በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስፖርት ፕሮግራም


ሲሳይ ለማ
ሲሳይ ለማ

የኢትዮጵያ አትሌቶች በጀርመንና ኢጣልያ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች ድል ተቀዳጁ

ሲሳይ እና ጉሉሜ ቶሎሣ በፍራንክፈርት በሁለቱም ፆታዎች በማሸነፍ የመጀመሪያዎቹ የኢትዮጵያ አትሌቶች ሆኑ። በጀርመኑ ማራቶን በሴቶቹ አሸንፈው ፖዲየሙ ላይ የወጡት ሦስቱም የኢትዮጵያ ሯጮች ናቸው።

በቬኒስ ማራቶን ደግሞ እህቴ ብዙአየሁ የሴቶቹን ውድድር በአንደኝነት አጠናቀቀች። በጠቅላላው ስምንት ሺህ ሯጮች ተሳትፈዋል በኢጣልያው ማራቶን።

ሰሎሞን ክፍሌ ያጠናቀረው ዘገባ አለ ሙሉውን ዝርዝር ለመስማት የድምፅ ፋይሉን ይጫኑ።

የስፖርት ፕሮግራም
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:52 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG