በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና


ኢትዮጵያውያን በአትሌቲክሱም በእግር ኳሱም ድል ተቀዳጁ።

በሳምንቱ ማብቂያ በዓለም የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ የሩጫ ውድድሮች፥ የኢትዮጵያ አትሌቶች አስመስጋኝ ውጤቶችን አስመዝግበዋል።

በእግር ኳስም በሴቶቹም በወንዶቹም ዓለምአቀፍ ግጥሚያዎች ድል ቀንቷቸዋል።

ትላንት ትሬንቶ ኢጣልያ በተካሄደው 69ኛው የጂሮ አል ሳስ (Giro Al Sas) ውድድር ሙክታር ኢድሪስ በአንደኝነት አጠናቅቆ ሻምፒዮንነቱን ተከላክሏል።

ኬንያዊቷ ፍሎረንስ ኪፕላጋት የበላይነቱን በተቀዳጀችበት በትላንቱ የቺካጎ ማራቶን ደግሞ ይረቃል መለሰና ብርሃኔ ዲባባ በሁለተኛና ሦስተኝነት አጠናቀዋል።

ሰሎሞን ክፍሌ ያጠናቀረውን ዘገባ ከዚህ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና /ርዝመት - 9ደ00ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:59 0:00

XS
SM
MD
LG