No media source currently available
መሰረት ደፋር በወሊድ ምክንያት ከወድድሮች ርቃ ብትቆይም በተመለሰችበት የመጀመርያ እለት አሸንፋለች። የአትሌትዋንና ሌሎች ዘገባ በዛሬው የስፖርት ፕሮግራም ይዘናል።