በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዚካ ወረርሽኝ ሥጋት፥ ምንነትና ማወቅ የሚገቡን ቁም ነገሮች፤

ከዚህ ቀደም ወረርሽኙን የተመለከተ ትምሕርታዊ ጽሁፍ በአማርኛ ያቀረቡት ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ናቸው ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን።

ሃኪምዎን ይጠይቁ በዚካ ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ የተጀመረ ተከታታይ ልዩ ዝግጅት በዋና ዋና የሕመሙ ጭብጦች ላይ ያተኩራል።

ከዚህ ቀደም ወረርሽኙን የተመለከተ ትምሕርታዊ ጽሁፍ በአማርኛ ያቀረቡት ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ናቸው ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን።

ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ በቅርቡም በርዕሱ ዙሪያ ትኩረት ያደረገውን ጽሁፋቸውን በተለያዩ የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾችና የሕክምና መወያያ መድረኮች አማካኝነት በማሰራጨት ለንባብ አብቅተዋል።

XS
SM
MD
LG