በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእግር ኳስ፥ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ለሁለተኛ ጊዜ የቻንን ዋንጫ አነሳች


በእግር ኳስ፥ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ለሁለተኛ ጊዜ የቻንን ዋንጫ አነሳች። $ 750,000 የአሜሪካ ዶላር ሽልማት ወሰደች።

በአሜሪካን ፉትቦል፥ የዴንቨር ብሮንኮ ቲም የብሄራዊ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ። የካሮላይና ፓንተሮችን 24 - 10 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በአትሌቲክሱ የስፖርት ዜና፥ መሠረት መንግሥቱ የፓሪስ ማራቶን ሻምፒዮንነቷን ትከላከላለች። ዘንድሮ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ ማሸነፍ ከቻለች፥ በውድድሩ ታሪክ የመጀመሪያዋ አትሊት ያደርጋታል ተብሏል። የሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅታችንን ለማዳመጥ፣ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።

በእግር ኳስ፥ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ለሁለተኛ ጊዜ የቻንን ዋንጫ አነሳች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG