በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካዊው ጋረት ሂዝ በኤድንበርግ ድል ተቀዳጀ

የዱባይ ማራቶን እአአ 2016
የዱባይ ማራቶን እአአ 2016

በታላቁ የ ኤዲንቡርግ (Edinburgh) አገር አቋራጥ የኦሊምፒክ ሻምፒዮኑ እንግሊዛዊ (Mo Farah) ተቀደመ። አሜሪካዊው ጋረት ሂዝ (Garrett Heath) ድል ተቀዳጅቷል።

ከአሥራ አንድ ቀናት በሁዋላ በዝነኛው የዱባይ ማራቶን (Dubai Marathon) ሩጫ የሚወዳደሩት የኢትዮጵያ ኮከብ አትሌቶች ቁጥር ከዚህ ቀደም ታይቶ ባልታወቀ ደረጃ ማደጉን አዘጋጆቹ አስታወቁ።

በታላቁ የ ኤዲንቡርግ (Edinburgh) አገር አቋራጥ የኦሊምፒክ ሻምፒዮኑ እንግሊዛዊ (Mo Farah) ተቀደመ። አሜሪካዊው ጋረት ሂዝ (Garrett Heath) ድል ተቀዳጅቷል።

በእግር ኳስ በሀገር ውስጥ የተካሄደ የወዳጅነት ግጥሚያና ከሀገር ውጭ የተደረገ ዓለምአቀፍ ውድድር እንመለከታለን። ፕሮግራሙን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:37 0:00

XS
SM
MD
LG