No media source currently available
ሁለቴ በኦሊምፒክ 5000 ሺህ ሻምፒዮኗ መሠረት ደፋር፥ በቦስተን ግማሽ ማራቶን ሮጣ በ 8 ደቂቃ ከ 30 ነጥብ 83 ሴኮንድ ያሸነፈችው፥ ከዓለምአቀፍ ውድድሮ ለረዥም ጊዜ ተለይታ ከቆየች በሁዋላ ነው። መሠረት የቦስተኑ ድል ለመጪው የዓለም ያዳራሽ ውስጥ ሻምፒዮና ያዘጋጀኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብላለች።