በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም


ኬንያዊው ቪንሰንት ኪፕሩቶ (Vincent Kipruto) እአአ 2011 ፍይል ፎቶ [ሮይተርስ/REUTERS]
ኬንያዊው ቪንሰንት ኪፕሩቶ (Vincent Kipruto) እአአ 2011 ፍይል ፎቶ [ሮይተርስ/REUTERS]

በትላንቱ የዢያመን (Xiamen) ቻይና ዓለምአቀፍ የማራቶን ሩጫ ውድድር፥ የሴቶቹን ኢትዮጵያዊቷ አትሊት ወርቅነሽ ኢዴሣ፥ የወንዶቹን ኬንያዊው ቪንሰንት ኪፕሩቶ (Vincent Kipruto) አሸነፉ።

በአዲስ አበባ 33ኛው ዓመታዊ የአገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር ተካሄደ። ለወደፊት ተስፋ የሚጣልባቸው አዳዲስ ወጣቶች ድል ተቀዳጅተውበታል።

በእግር ኳሱ ስፖርት የሀገር ውስጥና ያውሮፓ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ተካሂደዋል። በእንግሊዙ ፕሪምየር ሊግ Arsenal የደረጃ ሠንጠረዡን በ 42 ይመራል። ሙሉውን ዘገባ ለማዳመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:32 0:00

XS
SM
MD
LG