በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቴኒስ መስክ ከዓለም ቁጥር አንዱ ሴርብያዊው ኖቫክ ድጆኮቪክ ዋንጫ አነሳ

ሴርብያዊ ኖቫክ ድጆኮቪክ (Novak Djokovic) በ አውስትራሊያ ኦፕን (Australia Open) እንግሊዛዊውን አንዲ መሪ (Andy Murray) አሸንፎ ዋንጫ አነሳ (አሶሽየትድ ፕረስ/AP)
ሴርብያዊ ኖቫክ ድጆኮቪክ (Novak Djokovic) በ አውስትራሊያ ኦፕን (Australia Open) እንግሊዛዊውን አንዲ መሪ (Andy Murray) አሸንፎ ዋንጫ አነሳ (አሶሽየትድ ፕረስ/AP)

በአትሌቲክስ፥ 33ኛው የጃንሜዳ ዓለም አቀፍ አገር አቋራጭ ሩጫ ትላንት እሁድ በአዲስ አበባ ተካሄደ። በመቶዎች የተቆጠሩ አትሌቶች የተሳተፉበት ሲሆን ተመልካችም ብዙ እንደነበር ተዘግቧል።

በአትሌቲክስ፥ 33ኛው የጃንሜዳ ዓለም አቀፍ አገር አቋራጭ ሩጫ ትላንት እሁድ በአዲስ አበባ ተካሄደ። በመቶዎች የተቆጠሩ አትሌቶች የተሳተፉበት ሲሆን ተመልካችም ብዙ እንደነበር ተዘግቧል።

በመስክ ቴኒስ፥ በዓለም ቁጥር አንዱ ሴርብያዊ ኖቫክ ድጆኮቪክ (Novak Djokovic) በ አውስትራሊያ ኦፕን (Australia Open) እንግሊዛዊውን አንዲ መሪ (Andy Murray) አሸንፎ ዋንጫ አነሳ። ድጆኮቪክ (Djokovic) በአውስትራያ ኦፕን (Australia Open) ሲያሸንፍ ትላንት ለ6ኛ ጊዜ ነው።

በእግር ኳስ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮች ቀጥለዋል። ለሩብ ፍጻሜ ያላለፉት ብሄራዊ ቡድኖች የኢትዮጵያ ዋሊያዎችን ጨምሮ ወደሀገሮቻቸው ተመልሰዋል። ዝግጅቱን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በቴኒስ መስክ ከዓለም ቁጥር አንዱ ሴርብያዊው ኖቫክ ድጆኮቪክ ዋንጫ አነሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00

XS
SM
MD
LG