በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሚኒሶታ ክፍለ-ሃገር የሚገኝ የሶማልያ ማህበረሰብ የአል-ሸባብን አዲስ ዓመት መልእክት አወገዘ

ከአል-ሸባብ ዩ-ቱብ ቪድዮ የተወሰደ ፎቶ እአአ 2016
ከአል-ሸባብ ዩ-ቱብ ቪድዮ የተወሰደ ፎቶ እአአ 2016

የሶማልያ-አሜሪካ ግብረ-ሃይል የተባለው አካል ሰኞ በጠራው ጋዜጣዊ ጉባኤ በከተማይቱ ያሉትን ወጣቶች ከጽንፈኛው ቡድን ጋር የሚያያዝውን ቪድዮ በጥብቅ አውግዟል።

በዩናትድ ስቴትስ (United States) ሚኒሶታ ክፍለ-ሃገር የሚገኝ የሶማልያ ማህበረሰብ አል-ሸባብ በአዲሱ ዓመት ላይ ያወጣውን የምልመላ ቪድዮን በቁጣ አውግዟል።

የሶማልያ-አሜሪካ ግብረ-ሃይል የተባለው አካል ሰኞ በጠራው ጋዜጣዊ ጉባኤ በከተማይቱ ያሉትን ወጣቶች ከጽንፈኛው ቡድን ጋር የሚያያዝውን ቪድዮ በጥብቅ አውግዟል።

የአል-ሸባብ ታጣቂዎች በሶማልያ እየሰለጠኑ የግብረ-ሃይሉ ተባባሪ ሊቀመንብር ሆዳን ሐሰን ከአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የሶማልኛ አገልግሎት ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ አላማችን ዐል ሸባብን የመሳሰሉት አሸባሪ ቡድኖች እስላም ሃይማኖትን እደማይወክሉ ማሳመን ነው ብለዋል።

XS
SM
MD
LG