ዋሽንግተን ዲሲ —
በትንሹ 12 ሰዎች በተገደሉበት ጥቃት የሳሃፉ ሆቴል ባለቤቱን ጨምሮ አንድ ወተደራዊ አዛዥና ሁለት የምክር ቤት አባላት ይገኙበታል።
ሪቻርድ ግሪን የላከውን ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።