በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” - ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ዛሬም ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ፣ ጉዳቶች መድረሣቸው ተሰምቷል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ አርማና መርኁ "አንድ ሰው፤ አንድ ድምፅ"
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ አርማና መርኁ "አንድ ሰው፤ አንድ ድምፅ"

please wait

No media source currently available

0:00 0:16:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ቀጥተኛ መገናኛ

ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ዛሬም ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ፣ ጉዳቶች መድረሣቸው ተሰምቷል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ “ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” ሲሉ ለቪኦኤ መግለጫ የሰጡት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የርስ በርስ ግጭት እንዳይነሣ እንደሚሠጉና ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ያለውን ሁኔታ ያነሣሣውና እያቀጣጠለ ያለው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ ብቻ ነው ብለው እንደማያስቡም አመልክተዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ እየታየ ባለው የሁከትና የግጭት ሁኔታ ተቃዋሚዎችን እየከሰሰ ያለው የገዥው ኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተቃውሞውና የተከተሉትም የመቆራቆስ ምልልሶች ከተጫሩ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር ተገናኝቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG