በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር መረራን አባረረ

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና
ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ለሃያ ስምንት ዓመታት ካገለገሉበት ተቋም ያለአግባብ መባረራቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ እና የዓለምአቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ለሃያ ስምንት ዓመታት ካገለገሉበት ተቋም ያለአግባብ መባረራቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ እና የዓለምአቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ።

ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እየወሰዱ መሆናቸውን የገለፁት የተቃዋሚ ፓርቲና መምህር ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ከሥራ ውጭ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

“ሁሉንም በእኩልነት እንደሚያድተናግድ የፖለቲካ ሥርዓት እስካልተፈጠረ ድረስ ዩኒቨርሲቲውም የነፃነት ደሴት ሊሆን አይችልም” ብለዋል ዶክተር መረራ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ-ምልልስ።

ዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰሩን የማባረር እርምጃ የወሰደበትን ምክንያት እንዲያስረዳ በተደጋጋሚ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG