በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴቶች እኩልነት እንዲረጋገጥ ሕጎች ዉጤት አላመጡም


ፋይል ፎቶ - የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ዲላሚኒ ዙማ
ፋይል ፎቶ - የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ዲላሚኒ ዙማ

በሥራና በሃላፊነት ቦታዎች ተመጣጣኝ የጾታ ዉክልና እንዲኖር ለማድረግ የሚወጡ ሕጎች ብቻቸዉን ዉጤት ማምጣት አይችሉም ሲሉ የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ዲላሚኒ ዙማ ተናገሩ።

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ዛሬ በአፍሪቃ ሕብረት በተከበረበት ስነስርዓት ላይ የተናገሩትሊቀመንበር ዲላሚኒ ዙማ እኩል ዉክልና ይኖር ዘንድ ሕጎቹ በሚገባ ስራ ላይ የሚዉሉበት መንገድሊኖር ይገባል ብለዋል።

የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ዲላሚኒ ዙማ
የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ዲላሚኒ ዙማ

ከዚሁ ከጾታ እኩልነት አንጻር ሲታይ በኢትዮጵያ የተገኘዉን ዉጤት ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮያብራሩት በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሴቶች ሕጻናትና ወጣቶች ዳይሬድተር ጄኔራል አምባሳደርዶክተር ደስታ ወልደዩሐንስ በ1987 ዓም 13 የነበረዉ የሴት ፓርላማ አባላት ቁጥር አሁን ወደ 200 ከፍ ማለቱን ተናግረዋል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከእስክንድር ፍሬዉ ዘገባ ያድምጡ።

የሴቶች እኩልነት እንዲረጋገጥ ሕጎች ዉጤት አላመጡም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:48 0:00

XS
SM
MD
LG