በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ


የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ላለፉት 10 ተከታታይ ቀናት ባካሄደዉ ስብሰባ ሀገራዊ የስላምና ፀጥታ ሁኔታን ከአህጉራዊና ዓለምቀፋዊ ሁኔታ ጋር አገንዝቦ መገምገሙን አስታወቋል፡፡

ድርጅቱ በደቡብ ክልል የሚነሱ “የክልል እንሁን” ጥያቁዎችን ለመፍታት በበቂ መረጃና ዕውቀት እንዲሁም ህዝቡን ባሳተፈ መንገድ ለመመለስ ለሰባት ወራት አስተጠናሁ በሚለው ጥናት ላይ መወያየቱን ጠቅሶ ሁሉንም የክልሉን ህዝቦች ተጠቃሚ የሚያደረግ ውሳኔ ማስተላፉን ገልጧል፡፡

መግለጫውን የተከታሉ ምሁራን መግለጫው አሻሚና ግልፅ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG