በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀርቦለት የነበረውን የውሣኔ ሃሣብ ዛሬ አፅድቋል


የአውሮፓ ፓርላማ
የአውሮፓ ፓርላማ

ፓርላማው ውሣኔውን ያጸደቀው በ7ቱ ድጋፍ መሆኑን አና ጎሜሽ  ለቪኦኤ በሰጡት ቃል አመልክተዋል።

የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔውን ያፀደቀው ከ8ቱ አባል ፓርቲዎቹ እና ቡድኖቹ ግዙፎቹን የአውሮፓ ህዝብ ፓርቲ፣ EPP እና የፓርላማው አባል የሆኑ ሶሻሊስቶች እና ዴሞክራቶች ጥምረት ቡድን፣ ግሪን ፓርቲንም ጨምሮ በ7ቱ ድጋፍ መሆኑን የፓርላማው አና ማሪያ ጎሜሽ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል አመልክተዋል።

ፋይል ፎቶ - የአውሮፓ ፓርላማ አባል አና ጎሜሽ እአአ 2012 (ፎቶ ሮይተርስ)
ፋይል ፎቶ - የአውሮፓ ፓርላማ አባል አና ጎሜሽ እአአ 2012 (ፎቶ ሮይተርስ)

ሃሣቡ ከመቅረቡ በፊት የተደረገውን ሰፊ ክርክር በቪድዮ ለመመልከት ይህንን ፋይል ይጫኑ

ሰሎሞን አባተ ያጠናቀረውን ቃለ-ምልልስ ለማዳመጥ ደግሞ፣ ከዚህ በታች ያለውን የድምፅ ፋይል ይጫኑ።

የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀርቦለት የነበረውን የውሣኔ ሃሣብ ዛሬ አፅድቋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

XS
SM
MD
LG