በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሕገ-ወጥ መልኩ ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ የሚገቡ ኢትዮጵያዊያን እጣ ፋንታ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

ፋይል ፎቶ - ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች

አህመድ 29 ዓመቱ ነው። ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ፤ ከኬንያ ደግሞ በብራዚል በኩል አድርጎ ወደ ፐሩ ኢኳዶር፤ ኮሎምቢያ፤ ፓናማ ይሸጋገርና በማእከላዊ አሜሪካ ደግሞ ወራት የፈጀውን የኮስታሪካ፤ ኒካራጓ፣ ሆንዱራስ፤ ጓቲማላ፣ ከዚያ በሜክሲኮ በኩል ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ያደረጉትን ጉዞ ያብራራል።

ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ደቡባዊና ማእከላዊ አሜሪካን ሀገሮች በእግር፣ በመኪናና በጀልባ ተጉዘው የሚደርሱ ኢትዮጵያዊያንን ታሪክ እናቀርባለን።

በዚህ ተከታታይ ዘገባ ጉዟቸውንና አሁን ያሉበትን ሁኔታ እናስቃኛችኋለን።

አህመድ 29 ዓመቱ ነው። ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ፤ ከኬንያ ደግሞ በብራዚል በኩል አድርጎ ወደ ፐሩ ኢኳዶር፤ ኮሎምቢያ፤ ፓናማ ይሸጋገርና በማእከላዊ አሜሪካ ደግሞ ወራት የፈጀውን የኮስታሪካ፤ ኒካራጓ፣ ሆንዱራስ፤ ጓቲማላ፣ ከዚያ በሜክሲኮ በኩል ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ያደረጉትን ጉዞ ያብራራል።

የእርስዎ አስተያየት

አስተያየቶችን ለማየት ይህንን ይጫኑ

XS
SM
MD
LG