No media source currently available
ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ደቡባዊና ማእከላዊ አሜሪካን ሀገሮች በእግር፣ በመኪናና በጀልባ ተጉዘው የሚደርሱ ኢትዮጵያዊያንን ታሪክ እናቀርባለን። በዚህ ተከታታይ ዘገባ ጉዟቸውንና አሁን ያሉበትን ሁኔታ እናስቃኛችኋለን።