በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ዞን እየተካሄደ ያለው ተቃውሞ ዛሬም በተለያዩ አካባቢዎች መቀጠሉ ተነግሯል

ፋይል ፎቶ - ተቃውሞ በኦሮምያ ክልል
ፋይል ፎቶ - ተቃውሞ በኦሮምያ ክልል

ታሣሪዎች የረሃብ አድማ እያደረጉ መሆናቸውንም ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ያስረዳሉ።

በሆሮ-ጉድሩ ወለጋ ዞን ”በጃርዳጋ ጃርቴ” ወረዳ ከዚህ በፊት በተቃውሞ ሰልፍ ተሳትፈዋል ወይም ተቃውሞውን ደግፈዋል ብሎ የሚጠረጥራቸውን ሰዎች የወረዳው ፖሊስ እየሰበሰበ ያሥራል ሲሉ ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ታሣሪዎች የረሃብ አድማ እያደረጉ መሆናቸውንም ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ያስረዳሉ።

የወረዳው አስተዳደር ተወካይ ግን ህብረተሰቡ ተሰብስቦ ያጋለጣቸው ሰዎች ናቸው በእሥር ላይ የሚገኙት ይላሉ።

ከአፋን ኦሮሞ አገልግሎት ነሞ ዳንዲ ያዘጋጀው አጠር ያለ ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

በኦሮሚያ ዞን እየተካሄደ ያለው ተቃውሞ ዛሬም በተለያዩ አካባቢዎች መቀጠሉ ተነግሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:48 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG