በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ዞን እየተካሄደ ያለው ተቃውሞ ዛሬም በተለያዩ አካባቢዎች መቀጠሉ ተነግሯል


በሆሮ-ጉድሩ ወለጋ ዞን ”በጃርዳጋ ጃርቴ” ወረዳ ከዚህ በፊት በተቃውሞ ሰልፍ ተሳትፈዋል ወይም ተቃውሞውን ደግፈዋል ብሎ የሚጠረጥራቸውን ሰዎች የወረዳው ፖሊስ እየሰበሰበ ያሥራል ሲሉ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ታሣሪዎች የረሃብ አድማ እያደረጉ መሆናቸውንም ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ያስረዳሉ።

XS
SM
MD
LG