በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በኦሮሚያም ሆነ በሌሎች የሃገሪቱ ክልሎች ለተፈጠረው የሕዝብ ቅሬታ ኃላፊነት እንደሚወስዱ አስታወቁ


ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

በኦሮሚያም ሆነ በሌሎች የሃገሪቱ ክልልች ለተፈጠረው የሕዝብ ቅሬታ፥ መንግሥታቸውና ፓርቲያቸው ሙሉ ኃላፊነት እንደሚወስዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ።

በኦሮሚያም ሆነ በሌሎች የሃገሪቱ ክልልች ለተፈጠረው የሕዝብ ቅሬታ፥ መንግሥታቸውና ፓርቲያቸው ሙሉኃላፊነት እንደሚወስዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለፓርላማ በሰጡት ማብራሪያ፥ ሌላ አካል ላይ ጣታቸውን እንደማይቀስሩ ተናግረዋል። ለጥያቄዎች ፈጥነን ምላሽ መስጠት ባለመቻላችን ከሕዝቡ ጋር ቅራኔ ውስጥ እየገባን መጥተናል ነው ያሉት።

እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG