አዲስ አበባ —
በበታች ፍርድ ቤት በነፃ ተሰናብተው የነበሩት እነ አቶ ሃብታሙ አያሌው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ ከችሎት እንዲነሡላቸው ጠይቀዋል።
አቶ ሃብታሙ በጠና የታመሙ መሆናቸውንና ሃኪሞች ያዘዙላቸውን ሕክምና እንዳያገኙ በማረሚያ ቤቱ መከልከላቸውን አሳውቀዋል።
ፍርድ ቤቱ ውሣኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።