አዲስ አበባ —
የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ጉዳያቸውን በጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ችሎት እንዲከታተሉ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት ትዕዛዝ ሰጥቷል።
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ያሳየው የግልፅነት አሠራር ጉድለት ስህተት ነው ብሏል ፍርድ ቤቱ።
አቶ ሃብታሙ አያሌው የተለየ አቤቱታ ካላቸው በተለየ መዝገብ ማቅረብ እንደሚችሉም አስታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡