በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሰለጠኑ መሪዎች ይህን ዓይነቱን አመጽ ተገቢ ነው ብለው አያምኑም" - ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን

የዩናይትድ ስቴትሱ ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አል ዳፍራ ተብሎ በሚጠራ የአሜሪካ ወታደሮች ካምፕ ውስጥ ንግግር እየሰጡ
የዩናይትድ ስቴትሱ ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አል ዳፍራ ተብሎ በሚጠራ የአሜሪካ ወታደሮች ካምፕ ውስጥ ንግግር እየሰጡ

የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ነታንያሁ በተገኙበት ንግግር ያደረጉት ባይደን፣ በትናንቱ ዕለት በስለት ተወግቶ ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊ ግድያ፣ "የሽብር ሥራ ነው" ማለታቸውም ተሰምቷል።

እሥራኤልን እየጎበኙ ያሉት የዩናይትድ ስቴትሱ ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በፍልስጤማውያን የተፈጸሙትን ጥቃቶች፣ "በጥላቻ ላይ የተመሰረተ አመጽ ነው" በማለት ድርጊቱን አወገዙ።

የዩናይትድ ስቴትሱ ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አቡዳቢ ውስጥ የሚገኘውን ሼክ ዛይድ ግራንድ መስጊድን በሚጎበኙመት ወቅት የተነሳ ፎቶ
የዩናይትድ ስቴትሱ ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አቡዳቢ ውስጥ የሚገኘውን ሼክ ዛይድ ግራንድ መስጊድን በሚጎበኙመት ወቅት የተነሳ ፎቶ

የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ነታንያሁ (Benjamin Netanyahu) በተገኙበት ንግግር ያደረጉት ባይደን፣ በትናንቱ ዕለት በስለት ተወግቶ ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊ ግድያ፣ "የሽብር ሥራ ነው" ማለታቸውም ተሰምቷል።

"የሰለጠኑ መሪዎች ይህን ዓይነቱን አመጽ ተገቢ ነው ብለው አያምኑም" ሲሉም ተደምጠዋል ያሜሪካው ምክትል ፕሬዚደንት።

ናታንያሁ በበኩላቸው፣ ለዚህ ዓይነቱ ጥቃት ምንም ዓይነት ማስተባበያ አይገኝለትም" ብለው፣ ፍልስጥኤማውያን ድርጊቱን ባለማውገዛቸውም ነቅፈዋል።

XS
SM
MD
LG