ዋሽንግተን ዲሲ —
በቀደመው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ውስጥ የነበራትን ዓይነት የታዛቢ መቀመጫ በአፍሪቃ ሕብረት ውስጥ ለማግኝት ያደረገችውን ጥረት “ያለ ፍሬ መከነ” ስትል እስራኤል አስታወቀች።
በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የአፍሪካ ምጣኔ ሃብት ጉዳዮች ዲሬክተር ናቸው። በሕብረቱ ውስጥ የታዛቢ መቀመጫ ማግኝት መንግስታቸው ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን ይናገራሉ።