No media source currently available
አልማዝ አያና በዶሃ የዳይመንድ ሊግ (Diamond League) 3,000 ሜትር ድል ተቀዳጅታለች። ፈጣን አጨራረሷ ተደናቂ አድርጓታል። በእሁዱ የፕራግ ማራቶን የኬንያ አትሌቶች በሁለቱም ፆታ የበላይነቱን ይዘዋል። በእግር ኳስ በተነሱት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ምትክ ጊዜአዊ አሰልጣኝ ተሾመ። ለይሰስተር ከተማ (Leicester City) በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሻምፒዮናነት መጨረስ ከማስደነቅ በላይ ሆኗል። እየተዘፈነለት ነው።