የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ ከትላንት በስቲያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ግዛት በሎስ አንጀለስ ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ፣ የዐማራ ማኅበረሰብ ተወላጅ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ጋራ ተገናኝተው፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች እና በተለይ በዐማራ ማኅበረሰብ ላይ ይፈጸማሉ በተባሉ ጥቃቶች ዙሪያ ተወያይተዋል። ዳንኤል አርጋው ከሎስ አንጀለስ ያጠናቀረውን ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።
“የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ለወገን ደራሽ ወገን ነው” በሚል የተዘጋጀ የምሳ ግብዣ በእማ ሀበሻ ምግብ ቤት ሎስ አንጀለስ
በምዕራብ ዩናይትድ ስቴት ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ፤ ሊትል /ትንሿ/ ኢትዮጵያ የመገበያያ ሥፍር ወቅታዊ ገፅታ
ሆሊውድ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የሚገኝ የፊልም ሥፍራ ነው። የዓለም ቱሪስቶችን የሚያስተናግደው ይኽው ስፍራ የኮቪድ-19 የወረርሽኝ በሽታ በፈጠረው ሥጋት የቲያትር ቤቶች ፊልም ቤቶችና የመገበያያ ሱቆች ሙሉ ለሙሉ ተዘግተዋል።
ሎስ አንጀለስ ከተማ በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ባየልኝ ተሻገር አንደኛ በመውጣት ውድድሩን ሲያጠናቅቅ፤ በሴቶች አትሌት አልማዝ ነገደ በሁለተኛ ደረጃነት አጠናቃለች።
አስከፊውን የበርሀ ጉዞ አቆራርጠው በሜክሲኮ በኩል ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመግባት የሚጠባበቁ አፍሪካውያን ፍልስተኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ቁጥሩ እየጨመረ መምጣቱ እየተገለፀ ነው:። ከነዚህም መካከል ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ይገኙበታል።
የብርሀነ ትንሳዔ ዋዜማ በዓል አከባበር በቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን በሎስ አንጀለስ
የካሊፎርኒያ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እንዲሁም በሎስ አንጀለስ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂ አባ ቴዎፍሎስ
"ከራሱ የሕይወት ተሞክሮ በመነሳት ወጣቶችን ለበጎ ነገር ያበረታታ ነበር" 👉 ኤርምያስ አስገዶም (ኒፕሲ ሃስል) አባት ከአቶ ዳዊት አስገዶም
ኤርሚያስ አስገዶም/ኒፕሲ ሀስል/ ለመዘከር የተዘጋጀ የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት በሎስ አንጀለስ
ኤርትራዊ-አሜሪካዊው የራፕ የሙዚቀኛና ዘፋኝ ኤርሚያስ አስገዶም ለጊዜው ማንነናታቸው ባልታወቀ ሰዎች በተተኮሰበት ጥይት ተገድሏል።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ 737 የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች በሎስ እንጀለስ ከተማ የተዘጋጀ የመታስቢያና የፀሎት ፕሮግራም::
ትውልደ-ሶማሌዪቱ ኢላን ኦማር እና ከኮሎራዶ አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ለኮንግረስ ሲመረጥ የመጀመሪያ የሆኑት የኤርትራ-አሜሪካዊያን ልጅ ጆዜፍ ንጉሤ የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ሆነው ተመርጠዋል።
ወጣት ይስማዓለም ተክሌ የሻው ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ሲሆን የሃያ አራት ዓመት ወጣት ነው። አሁን ነዋሪነቱ ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ሲሆን "ኮሎምቢያ ኮሌጅ ሆሊውድ" በተባለው አንጋፋ የፊልም ትምህርት ቤት ውስጥ የሲኒማና ቴሌቭዢን ዳይሬክቲንግ የሦስተኛ ዓመት የፊልም ተማሪ ነው።
በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት ሀይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል አንዱ ነው፡፡