ሎስ አንጀለስ —
የስደተኞቹን ሁኔታ ለመቃኘትና ሕጋዊ ድጋፍ ለመስጠት ወደ ሜክሲኮ በቅርቡ ተጉዘው የተመለሱት ጠበቃ ሙሉእመቤት አለማየሁ፤ ወጣት ስደተኞቹ አስቸኳይ እገዛ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ።
(ዳንኤል አርጋው ከሎስ አንጀለስ አነጋግሯቸዋል።)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ