No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ ከትላንት በስቲያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ግዛት በሎስ አንጀለስ ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ፣ የዐማራ ማኅበረሰብ ተወላጅ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ጋራ ተገናኝተው፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች እና በተለይ በዐማራ ማኅበረሰብ ላይ ይፈጸማሉ በተባሉ ጥቃቶች ዙሪያ ተወያይተዋል። ዳንኤል አርጋው ከሎስ አንጀለስ ያጠናቀረውን ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።